የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች፤ ኤ4 ቁርጥራጭ ወረቀቶች እና መጽሔቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 /2018

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች፤ ኤ4 ቁርጥራጭ ወረቀቶች እና መጽሔቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  • ሎት 1 አገልግሎት የሰጡ የተለያዩ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበርያ መጠን 10,000.00 ( አሥር ሺህ ብር)
  • ሎት 2 ኤ4 ቁርጥራጭ ወረቀት እና መጽሔቶች የጨረታ ማስከበርያ መጠን 10,000.00 ( አሥር ሺህ ብር)

በሲ.ፒ.ኦ፣ ቢድቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃቸዉ አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ በማያያዝ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ በሚገኘዉ አቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የዋጋ ማቅረቢያ በሚል በጉልህ በሚታይ መልኩ በመጻፍና የሚወዳደሩበትን ሎት በፖስታዎቹ ላይ በመግለጽ በአንድፖስታ በማሸግ ማሰገባት ይኖርባቸዋል።

  • በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10  ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 50 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  • ስርዝ ድልዝ ያለዉና ያልተፈረመ እንዲሁም በጉልህ የማይታይ አጠራጣሪ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም።
  • ጨረታዉ በ11ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቹ አለመገኘት ጨረታዉን ከመከፈት አያስተጓጉለዉም።
  • የጨረታ መክፈቻዉ ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ባለዉ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  • ድርጅታችን አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አድራሻ፡-አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-22
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-22 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Press Agency
  • Buyer address: አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት
  • Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-13T08:07:51.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders