የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም. የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Description
የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. የንግድ መለያ ቁጥር
2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ
3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
4. የብቃት ማረጋገጫ እና
5. የሥራ ልምድ ማሳየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
6. AA BE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት) ያለው
ተጫራቾች (የሚወዳደሩበትን) የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከታች በተገለፀው የሥራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በኬር ኸዥ አን/አ/ማ ዋና ጽ/ቤት በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
ማስታወሻ፡-
የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት - 6፡00 ሰዓት
ከሰዓት ከ7፡00 ሰዓት – 10፡30 ሰዓት
ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት
አድራሻ፡- መርካቶ ብርሃን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 207
ስልክ፡- 011 277 7770 / 09 77 65 00 0
ኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-04-17
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-04-17 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kerr Hezz Genetal Trading S.C
- Published: Apr 12, 2026
- Posted at: 2026-04-13T08:56:10.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.