የንጋት ሀይገር ባስ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2020 ዓ.ም. ሒሳብ ኦዲት የሚያደርግለትን አወዳድሮ ማሳተፍ ይፈልጋል

Description

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

የንጋት ሀይገር ባስ ትራንስፖርት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር በአንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ አስራ አምስት ሺ ብር (1,815,000 ብር) ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2020 ዓ.ም ሒሳብ (ኦዲት የሚያደርግለትን አወዳድሮ ማሳተፍ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዚህ የስራ መስክ ፈቃድ ያላቸውንና በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ሁሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች ሒሳቡን ለመመርመር የሚያስከፍሉትን ዋጋ መጠን
  2. ተጫራቾች ከሚመለከተው የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማረጋገጫ እና የታደሰ የንግድ ስራ ምዝገባ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው
  3. የሂሳብ ምርመራውን በአማርኛ ቋንቋ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  4. ተጫቾች የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዳቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከተትበትን ቀን በስልክ የምናሳውቃቹ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻችን፡- መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 213

ስልክ ቁጥር፡- 0912-48-86-32 ፣ 0911-24-22-78 ፣0911-14-14-82

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንጋት ሀይገር ባስ ትራንስፖርት አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-04-20 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nigat Higher Bus Transport Share Company
  • Buyer address: መገናኛ ከደራርቱ ህንፃ አጠገብ ወደ ሃያ አራት ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት በሚገኘው የታክሲ ማህበራት ግቢ ውስጥ
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-13T09:18:01.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders