Disposal, scrap and surplus sales

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የማሽነሪና የተሽከርካሪ ጎማዎችና ዌል ድሪም ሽያጭ እና የተለያዩ ያገለገሉ የማሽነሪና የተሽከርካሪ ባትሪዎች ሽያጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 04/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-2 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  • ሎት-1 የተለያዩ ያገለገሉ የማሽነሪና የተሽከርካሪ ጎማዎችና ዌል ድሪም ሽያጭ
  • ሎት- 2 የተለያዩ ያገለገሉ የማሽነሪና የተሸከርካሪ ባትሪዎች ሽያጭ

ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከእሮብ ሚያዚያ 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን

ማሳሳቢያ-

ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 ወይም መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-04-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-28 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Reporter (Apr 12, 2026)
  • Posted at: 2026-04-14T08:40:47.000Z
← Back to all tenders