ዳሽን ባንክ አ.ማ. የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||||||
|
ዓይነት |
የሠሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የስሪት ዘመን |
ቀረጥ |
ቀን
|
ሰዓት
|
ቦታ
|
|||||
|
1 |
ያኦ ኮጆ ኢማኑኤል |
አፍሪካ ዩኒየን |
ያኦ ኮጆ ኢማኑኤል |
የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) |
ኢት-03-96727 |
WP10.336*1 618A010583 |
LZYTATE64 91026508 |
2018 |
ከፍሏል |
5,900,000 |
ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጠዋት 4:00-6:00 |
ቃሊቲ ሽዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ |
|
ኢት-03-96678 |
WP10.336*1618A010585 |
LZYTATE6291026507 |
2018 |
ከፍሏል |
5,900,000 |
||||||||
|
ኢት-03-A06639 |
1619S097220 |
LZYTATE 66K1052653 |
2019 |
ከፍሏል |
7,040,000 |
||||||||
|
ኢት-03-A06643 |
1619S097218 |
LZYTATE62 K1057651 |
2019 |
ከፍሏል |
7,040,000 |
||||||||
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሸን ባንክ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።
3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል::በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. የተጠቀሰውን ጨረታ በተመለከተ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሽናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።
10. ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም።
11. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70~45-18 ወይም 0111-70-49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-04-23
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-04-23 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 12, 2026
- Posted at: 2026-04-14T09:31:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.