ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. አዉቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ለ 2ተኛ ግዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ

.

የተበዳሪው

ስም

የዋስ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የካርታ ቁጥር/ታርጋ ቁጥር

የጨረታ ዋጋ መነሻ

የጨረታ ሽያጭ

ከተማ

ወረዳ

ቀን

ሰዓት

1

አሸናፊ ካቡሌ

አሸናፊ ካቡሌ

ቄራ

 

አዉቶሞቢል መኪና

ኮልፌ ቀራኒዮ

ቤተል ፖሊስ ጣቢያ

አዉቶሞቢል መኪና

አአ-01-25325

 

270,000

 

ሚያዚያ 15/2018 .ም.

5:00

 ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱና መኪናዉ ያለበት ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ሚያዚያ 10 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2018 ሁልጊዜ ከጠዋት 3፡00 ጀምሮ መጎብኘት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮች፣ ቫትን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች በጨረታ አሸናፊው ይሸፈናሉ።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ጨረታዉ በዋናዉ መስሪያ ቤት ይካሄዳል።
  6. ጨረታዉ ሚያዝያ 06 ቀን 2018ዓ.ም ጧት 5.00 ሰዓት ግሎባል ሆቴል አካባቢ በሚኘዉ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 011-4-70-51-02 ወይም 09-11-30-66-45 ሀዋሳ ቅርንጫፍ 046-212-74-77 ወይም 09-26-89-20-56 ቄራ ቅርንጫፍ 011-4-70-13-15 ወይም 09-12-25-1645 መደወል ይችላሉ።

ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-04-23
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-04-23 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Grand Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T09:44:28.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders