በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን ሥራዎች በ3ኛ ዙር ን/ስ/ወ11/03/2018 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
እነሱም፦
- የተለያዩ የፕሪንተር ጥገና ሥራዎች፤
- የተለያዩ የcomputer ጥገና ሥራዎች፤
- የተለያዩ የፎቶ copy ጥገናዎች፤
- ደንብ ልብስ፤
- የጥገና እቃዎች፤
- የጥገና ሥራዎች እና
- የጽሕፈት መሳሪያ የlnternet server; ጥሬ እና
- የበሰሉ ምግቦች፤ የምግብ መሥሪያ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
ሆኖም ግን የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።
- ተጫረቾች አግባብ ያለዉ የዘመኑ ግብር የተከፈለብት እና የታደስ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣
- በመንግሥት ግዢ እና ንብረት አሰተዳደር ኤጀነሲ የእቃ አቅራቢወች ዝረዝር ሊሰት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሰታፍ የሚችል ድብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቫት/ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት እንዲሁም ለጥቃቅነ እና አነሰተኛ ከአደራጀችዉ አካል ደብዳቤ እና ደበዳቤዉ ሼድ እንዳላቸዉ የሚገልጽ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያነዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በስሥራ ሰዓት 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባችኃል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና ዋጋ እና መለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰዉ ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጀዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በመክፈቻ ተጫረቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ያለመገኝት የጨረታዉን ሳጥን መከፈቻ ስነ- ስርዓት አያስቀርም።
- ፋይናነሻል እና አነዲሁም ቴከኒካል ኦሪጀናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖሰታ በማሸግ ፊርማ እና ማሀትም በማደረግ ማሰገባት አለባቸዉ።
- የጨረታ ማሰከበሪያ፡- የግዥዉን 1(40,000) (አርባ ሽህ ብር ብቻ)
- የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው ይከፈታል።
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል መ/ቤቱ ናሙና ራሱ አቅረቦ ዕጩ ተወዳደሪዎች ለዕይታ አስቀርቦ በናሙና መሠረት እነዲያቀረቡ የሚያደረገቸዉ ግዥዉች መኖራችዉ እንዲታወቅ። የሚቅረቡ ናሙናዎች ብዛት በዋጋ ሰነድ ላይ ይመለከቱ የሚቀረቡበት ጊዜ ጨርታ ከመከፈቱ በፊት ሲሆን የሚቅርቡት ክፍል ራሱ በተዘጋጀዉ ክፍል ነዉ:: ተጫረቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃዉ ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ካሳ አይከፈለም። ዉጤት ከተገለጸበት ቀን አነሰቶ በ6 ወር ዉሰጥ ካልወሰዱ በዉረስ ለመንግሥት ገቢ የሆናል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሞላ አድረጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
የመሥሪያ ቤቱ አድራሻ
ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም ኢትዩጵያ ንግድ ባንከ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ: የስልክ ቁጥር፡-011-47-119-74
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-23
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-24 10:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk Lafto Woreda 11 Health post
- Bid bond: 40,000.00 ብር
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published: Apr 13, 2026
- Posted at: 2026-04-14T12:00:14.000Z
Documents
Categories
Office Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalStationeryOffice Supplies and ServicesRaw materialsNetworking Equipment and InstallationIT and TelecomTelecommunication EquipmentTelecommunication ServiceFood Items and DrinksFood and BeverageKitchen EquipmentProducts and ServicesAgriculture and FarmingOffice Machines and AccessoriesComputer and AccessoriesInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesAmharic2merkatoNifas Silk Lafto Woreda 11 Health postAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.