ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ ባለ 20 ፊት 2 ኮንቴነሮችን ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
★ Featured
Description
ያገለገሉ ኮንቴነሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አክሲዮን ማህበራችን ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ ባለ 20 ፊት 2 ኮንቴነሮችን ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማቅረቢያ መስፈርቶች
- ፈላጊ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ (Sealed envelope) ፣ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ እስከ ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ጠዋት 4፡00 በፊት መግባት አለባቸው።
- ኮንቴነሮቹ ከጨረታ መዝጊያ ቀን በፊት በመደበኛ የስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
- ጨረታው ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ጠዋት 4፡30 በተጫራቾች ወይም በተወካዮቻቸው ፊት ይከፈታሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000(ሀምሳ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ስም አዘጋጅተው በፖስታ በማሸግ ከኪራይ ዋጋ ሰነዱ ማስገቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል።
- ማህበሩ ጨረታውን መቀበል ወይም መሰረዝ መብት ይኖረዋል።
- አሸናፊው ተጫራች የጨረታ አሸናፊው በተገለፀ 2 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ መፈጸም እና ኮንቴነሮችን መውሰድ አለበት።
- በዚህ መሰረት ካልፈጸመ ጨረታው ለሚቀጥለው ከፍተኛ ተጫራች ይሰጣል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር(ቫት) ያስገቡ አልያም የገባው ዋጋ ቫትን ያካተተ እንደሆነ ይቆጠራል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፡ 0900333414/0909931111
አድራሸ፡- አዲስ አበባ አ/ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ከኩርቱ ህንፃ ፊት ለፊት ከሚገኘው ጊዜያዊ ወረዳ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው በማህበሩ ህንፃ አሜሪካን ጊቢ ህንፃ
Tender details
- Deadline: 2026-04-20
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-04-20 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: BM House Building & Rent S.C
- Buyer address: ኩርቱ ህንፃ ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ ከተፈራ ህንጻ ጎን የቢሮ ቁጥር 803
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Published: Apr 15, 2026
- Posted at: 2026-04-15T08:40:13.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.