በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018

1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018

2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ ቁጥር /02/2018

3. ሎት 3 የጽዳት እቃ የግዥ መለያ ቁጥር /03/2018

4. ሎት 4 እስካነር የግዥ መለያ ቁጥር /04/2018

5. ሎት 5 GPS የግዥ መለያ ቁጥር /05/2018

6. ሎት 6 የደንብ ልብስ የግዥ መለያ ቁጥር /06/2018

7. ሎት 7 የኤሌክትሪክ መኪና የሰርቪስ አገልግሎት 7/2018

8. በግልፅ ጨረታ ሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።

9. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ በዘርፍ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ቲን ነምበር ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ኮፒውን ማቅረብ የሚኖርባችሁ ሲሆን የመወዳደሪያ ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. ጨረታውን መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አቃቂ ቃሊቲ 5000 ቤቶች ገባ ብሎ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን መግዛት ይችላሉ።

11. ተጫራቾች በየሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር የመስኮት ሻተር መጋረጃ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ሎት 2 የጽሕፈት መሳሪያ 5000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት 3 የጽዳት እቃ 5000 (አምስት ሺህ ብር) የደንብ ልብስ 5000 /አምስት ሽህ ብር/GPS 5000/አምስት ሽህ ብር እስካነር 5000/ አምስት ሽህ ብር/ለመኪና ሰርቪስ አገልግሎት 5000/አምስት ሽህ ብር ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነዶች ጋር በማያያዝ cpo /ቢድ ቦንድ /ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

12. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ላይ የግዢ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ 5000 ቤቶች ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 0931804871 ወይም 0911373512 ይደውሉ

በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-25 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Housing Development Corporation
  • Buyer address: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 1 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው አዲስ ሕንፃ
  • Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 15, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T08:44:20.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders