ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) እ.ኤ.አ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ዲቨሎፕመንት ስሩ አዳልት ኤንድ ነን ፎርማል ኢዱኬሽን (ዳንፌ) መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የሀገር ዉስጥ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግሥት ባወጣዉ የዳግም ምዝገባ ሥርዓት አጠናቆ በመዝገብ ቁጥር 0045 በመመዝገብ በመላዉ ኢትዮጵያ በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ እንዲንቀሳቀስ የተፈቀደለት ድርጅት ነው:: ድርጅቱ እ.ኤ.አ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለውን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  • ሥራውን ለመስራት የሚያስችል የሙያ ማረጋገጫ ከፌደራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት የተሰጣቸው።
  • በኦዲት ስራ ለመስራት የሚያስችል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ፈቃድ የተሰጣቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  • በሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የሚታወቅ ና የሂሳብ ምርመራ ልምድ ያለው

ከላይ የተዘረዘሩትን ሌሎች ሥራው የሚጠይቀውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ፡-

  • የሂሳብ ምርመራ የሚያደርጉበት ዋጋ
  • ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስድባቸው ገዜ
  • የድርጅታችሁን ፕሮፋይል እና የሂሳብ ባለሙያው cv በማያያዝ የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በሚከተሉት አድራሻ በማቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤፤

አድራሻ፡- አ/አ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 13 ጀሞ 1 ሳባ ህንጻ 1ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0967 416 119 / 0983 400 730


Tender details

  • Deadline: 2026-04-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-04-20 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Development Through Adult and Non-Formal Education
  • Published: Apr 15, 2026
  • Posted at: 2026-04-15T11:32:38.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders