በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Description
ቀን፡- 07/08/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ ነክ (ድብልቅ ገብስ እና ስንዴ) እና አዳዲስ አልባሳትን በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ ቀጥሎ የተጠቀሰው ድርጅት/ግለሰብ ተጫራቾች፡-
1.ምድብ 6 poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ ላይ ተወዳድሮ ያሸነፉ ተጫራች ስም ወሊድ አብዱራህማን
|
ተ.ቁ |
የተጫራች ስም |
የተወዳደሩበት |
አጠቃላይ ዋጋ ከነ ቫቱ |
የዕቃው ዋጋ |
ቫት |
|
1. |
ወሊድ አብዱራህማን |
በምድብ |
1,109,750.00 |
965,000.00 |
144,750.00 |
1.ምድብ 17 ምግብ ነክ (ድብልቅ ገብስ እና ስንዴ) ላይ ተወዳድሮ ያሸነፉ ተጫራች ስም አብዱራዛቅ ኡመር
|
ተ.ቁ |
የተጫራች ስም |
የተወዳደሩበት |
አጠቃላይ ዋጋ ከነ ቫቱ |
የዕቃው ዋጋ |
ቫት |
|
1. |
አብዱራዛቅ ኡመር |
በምድብ |
3,114,890.00 |
2,708,600.00 |
406,290.00 |
በመስጠት ጨረታውን ያሸነፉ በመሆኑ ጨረታውን ያሸነፋው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፋበትን ምድብ የዕቃው ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000380240398 ላይ ገቢ እንድታደርጉ እንዲሁም የቫት ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲፖዚት አካውንት ቁጥር 1000014818506 ላይ ለየብቻ ገቢ በማድረግ ዕቃዎቹን እንድትረከቡ ይህ ካልሆነ ግን ያስያዛችሁት CPO ለመንግስት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታውን ያላሸነፋችሁ ተጫራቾች በኦንላይን ያስያዛችሁትን CPO በአካውንታቹ የሚመለስላችሁ ሲሆን በሀርድ ኮፕ ያሰራችሁ በአካል ኦክሽን ኢትዮጵያ አ/ማ ቢሮ ሄዳችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡
N.B ከላይ በምድብ 6 ላይ ተጨርቶ የሸነፈው ተጨራች የዘርፍ ፍቀድ ሳያያይዙ ተጨርተው የሸነፉ በመሆኑ ምድቡ የተሰረዘ እና ያስዙት ሲፕኦ ለመንግስት ገቢ የሚሆን እና እቃው በድጋሜ ለጨረታ የሚቀርብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ቅ/ፅ/ቤቱ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69cf6a880a538acf3d000001
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): N/A
- Bid opening: 2026-04-30 12:00
- Bid opening (note): N/A
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Published: Apr 15, 2026
- Posted at: 2026-04-15T12:31:20.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.