የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብቶች እነ ዘመዳ ገብሬ 2 ሰዎች እና በፍ/ባለእዳዎች እነ ጌታሁን ውብሸት 2 ሰዎች መካከል ያለውን የፍርድ አፈፃፀም ክርክርን በተመለከተ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሠሌዳ ቁጥር 3-65529 ኢት የሆነ የሻንሲ ቁጥር WJME3TRS40C282940 የሆነ በአሸናፊ አተው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ተሽከርካሪ በ1ኛ የፍ/ባለእዳ ባለቤት ስም መስከረም 30/2017 በተደረገ የግዥና ሽያጭ ውል አሸናፊ አተው ከተባለው ሰው ላይ ተገዝቶ በቀን 17/03/2017 አሸናፊ አተው የተባለው ሰው ለጌታሁን ውብሸት (ለ1ኛ የፍ/ባለእዳ ) ውክልና የሰጠው በአሸናፊ አተው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ተሸከርካሪ በአሁኑ ጊዜ ቦኩ ሸነን ከፍለ ከተማ ፖሊስ መመሪያ ውስጥ ቆሞ የሚገኘው በባለሙያ የቀረበው ግምት ብር 4,705,458.31 /አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ አምስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ስምንት ከ31/100) የመነሻ ዋጋ በማድረግ እንዲሸጥ ስለታዘዘ መግዛት የሚፈልግ አካል 1/4 በሲፒኦ በማስያዝ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ በአካል ወይም በተወካዩ በኩል በመገኘት በጨረታ ተወዳድሮ እንዲገዛ ይህ ጨረታ ለ30 ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በ08/09/2018 ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ እስከ 6፡30 ድረስ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ በቦኩ ሽነን ክፍለ ከተማ ፖሊስ መመሪያ ግቢ ውስጥ ግልጽ ጨረታ የሚካሄድ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያሳውቃል።
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-16
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-05-16 12:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama City Higher Court
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 16, 2026
- Posted at: 2026-04-16T07:28:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.