ገነት ሆቴል አስተዳደር የሰራተኞችን የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
Description
የሰራተኞች የደንብ ልብስ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ከሚተዳደሩና በሆስፒታሊቲ ዘርፍ ከተሰማሩ ቀደምት ድርጅቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ገነት ሆቴል አስተዳደር የሰራተኞችን የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በቅድሚያ ማሟላት የሚችሉና በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በውድድር መሳተፍ ይችላሉ።
- የ2018 ዓ.ም ዘመን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት (VAT) ያላቸው፤
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬትና መለያ ቁጥር ሰነድ ያላቸው፤
- በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደርግ 15 (አስራ አምስት)ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናስ ቢሮ ክፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር ) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሰላሳ(30)ቀን የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00( ሃያ ሺህ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በገነት ሆቴል አስተዳደር በማሰራት ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የህጋዊ ሰነዶችን እና በጨረታ ሰነድ በቀረበው ዝርዝር መሰረት የደንብ ልብሶችን ሰርቶ የማቅረቢያ ዋጋ ኦርጂናል እና ኮፒ በማዘጋጀት በተናጥል ለየብቻ በማሸግ እስከ አስራ አምስተኛው(15) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤ አስራአምስተኛው (15) ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው መክፈቻ በቀጣይ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
- ጨረታው ተጫራጮች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስራ አምስተኛው(15) ቀን ከቀኑ 8፡30 በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል።
- አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አ/አ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ካሳ ግራንድ ህንጻ ፊት ለፌት፤
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-+251-011 551-4770/+251-09 11-25-06-41/ 09 39 50-00-00/ 09 11-99 90 72
ገነት ሆቴል አስተዳደር
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራአምስተኛው(15) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-30 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራአምስተኛው(15) ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Genet Hotel Administration
- Buyer address: አ/አ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 16, 2026
- Posted at: 2026-04-16T08:42:25.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.