External audit and assurance
የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር የ2018 ዓ.ም የ9 ወር አስቸኳይ ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
አስቸኳይ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ
ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር የ2018 ዓ.ም የ9 ወር አስቸኳይ አዲት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋሉ።
በመሆኑም መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው
- የዘመኑን ግብር ስለ መከፈሉ መረጃ መቅረብ የሚችል /የምትችል
- የግብር ከፋይ ሠርተፍኬት ቲን ቁጥር ያለው/ያላት
- ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው/ ያላት
- በኦዲት ፈረም የተመዘገበ እና የተረጋገጠ ሠርተፍኬት ያለው/ያላት
- የማህበራት ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል።
በተጨማሪ ለሂሳብ ምርመራው የአገልግሎትዋጋችሁንእናስራው የሚፈጅባችሁን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ3 (ሶስት) ቀናት ውስጥ በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን።
አድራሻችን
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ከአደይ አበባ ከፍብሎ ባለው ቶታል ማደያ
ወደ አዲስ ሰፈር መታጠፊያ ያሬድ ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ 0966440046/ 0936685425/ 0114700360
የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-04-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ3 (ሶስት) ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-04-20 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Trucking Association
- Published on: Addis Zemen (Apr 17, 2026)
- Posted at: 2026-04-17T07:29:00.000Z