የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኢ.መ.ሎ.ቢ) የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ ውል የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋረዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል

Description

የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ኦ.መ.ሎ.ቢ 32/2018

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኢ.መ.ሎ.ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ ውል የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋረዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡-

  • 1ኛ. ሎት 1፦ የቀላል ተሽከርካሪዎችን ጥገና ሥራ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000.0
  • 2ኛ. ሎት 2- የከባድ ተሸከርካሪዎችን ጥገና ሥራ አገልገሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000.0

1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፤

2. ወቅታዊ የመንግሥት የግብር ግዴታውን ስለመወጣቱ የሚያመለከት ደብዳቤ ከገቢዎች መ/ቤት

3. የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ መመዝገባቸውን የሚያመለከት ሰርተፊኬት፤

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያመላክት

5. ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ /TI/ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሱትን ሠነዶች ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር አያይዞ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ በስተ ቀኝ መንገድ ላይ በተሰራዉ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ሕንፃዎች ዉስጥ በጨፌ ኦሮሚያ ሕንፃ አጠገብ የባላሥልጣኑ መ/ቤት ሆኖ 3ኛ ፎቅ ከሚገኘው የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ ፡፡

7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተገለፀው መሠረት ማስያዝ አለባቸው።

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሎት ድርጅቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል

9. ጨረታው በዚሁ ዕለት ማለትም ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ልክ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ ልክ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በሚገኝበት ይከፈታል

10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጀስቲክስ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-06
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-06 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Roads and Logistics Bureau
  • Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 17, 2026
  • Posted at: 2026-04-17T08:07:21.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders