ንስር 33 ኃ/የተ/የመኖሪያ ቤት ማህበር የሂሳብ እንቅስቃሴ ለመመርመር በቀጣይ 3 አመት አብሮት የሚሰራ የኦዲት ድርጅት ይፈልጋል
★ Featured
Description
የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ንስር 33 ኃ/የተ/የመኖሪያ ቤት ማህበር የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በመሃበር ተደረጅተው ቤት ለሚገነቡ ባመቻቸው እድል መሰረት በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ ማህበር ነው፡፡ የድርጅቱን የሂሳብ እንቅስቃሴ ለመመርመር በቀጣይ 3 አመት አብሮት የሚሰራ የኦዲት ድርጅት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ብቁ የሆናችሁ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
1. የአገልግሎቱ አይነት
- ለቀጣይ 3 (ሶስት) ዓመት የሚቆይ የሂሳብ ምርመራ ማከናወን።
2. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (AABE) ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
- የድርጅቱን መገለጫ (Company Profile) ማቅረብ የሚችሉ።
3. የአቀራረብ ሁኔታ
- ተጫራቾች ለሶስቱ ዓመት የሚሰሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን በኢንቨሎፕ አሽገው እና ማህተም መተው ማስገባት ይችላሉ።
4. የመረጃ ማስገቢያ አድራሻ
- አድራሻ: ቡልጋሪያ ቶታል አለፍ ብሎ መታመን ህንጻ1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር101
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡+251911340463
ማሳሰቢያ፡ ድርጂቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-04-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-04-28 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: NISIR 33 HOUSING COOPERATIVE CO., LTD
- Published: Apr 17, 2026
- Posted at: 2026-04-17T14:29:22.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.