የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የአጥኝዎች ስራ እና የመኪና ቸርኬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05//2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ

የግዥ አይነት

  • ሎት 1 የአጥኝዎች ስራ ገዥ
  • ሎት 2 የመኪና ቸርኬ ገዥ
  1. በዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ 2018 የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ ያላቸው።

2. ለእቃ አቅራቢነት ስስመመዝገባቸው እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስስመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የጨረታ ማስከበሪያ ሎት ብር 10,000 / አስር ሺ ብር/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ንግድ ቢሮ ስም CPO (ጋራንትድ ቦንድ) በማሰራት ማስያዝ የሚችሉ።

4. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትናው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ከመጨረሻው ቀን በኋላ ለተጨማሪ 28 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።

5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመስስ 500 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን የአንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ቢሮው በሰጣችሁ ፎርማት ላይ በመሙላት እና የድርጅታችሁ ማህተም ፣ ፊርማና ሙሉ አድራሻችሁን በመገለጽ

6.1 ፋይናንሽያል አንድ ኦርጅናል አና ፋይናንሽያል አንድ ኮፒ

6.2 ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ቴክኒካል አንድ ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ በተለያዩ ፖስታዎች ማቅረብ ይኖርባችኋል።

6.3 ቢሮው በሚአቀርበው ዝርዝር መሰረት ማቅረብ የሚችል

7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ - ዓርብ ከ2:30 - 11 ሰዓት ድረስ የገዥ ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 803 በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸኋል።

8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው ቀን ማስትም የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባስው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት (ማቅረብ) አይቻልም።

10. ቢሮው ብዛቱን በተመስከተ በጨረታ ሰነዱ ላይ በገለፅነው መሰረት መቀነስና መጨመር የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።

11. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 812 6179/ 011 170 3024/ በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል።
  • አድራሻ ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ውቤ በረሃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 803

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ማስትም የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባስው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-30 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ማስትም የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባስው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Trade Bureau
  • Buyer address: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ፒያሳ አራዳ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
  • Published: Apr 18, 2026
  • Posted at: 2026-04-18T08:45:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders