አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ሚያዚያ 1 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 16 የ2018 ዓ/ም ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል ሆኖም በጨረታው ላይ ተጨማሪ የሚካተቱ ሎቶች በመኖራቸው ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ላይ ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች ፣የዴይኬር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ፣የመድረክ ዝግጀት አገልግሎት ኪራይ ፣የሰራተኛ የደንብ ልብስ የተካተቱ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን በሚያዝያ አንድ ቀን የወጣው የጨረታ መስታወቂያ ተካቶ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/69d771740a538a0d49000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-04-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን በሚያዝያ አንድ ቀን የወጣው የጨረታ መስታወቂያ ተካቶ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • Bid opening: 2026-04-24 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን በሚያዝያ አንድ ቀን የወጣው የጨረታ መስታወቂያ ተካቶ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Code Enforcement Authority
  • Published: Apr 18, 2026
  • Posted at: 2026-04-18T08:55:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders