አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቱን እንዲገዙ ተጋብዘዋል።
|
የተበዳሪዉ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበዉ የመያዣ ንብረት አይነት እና ሞዴል |
የሰሌዳ ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ |
ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
|
ግሪን ላንድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ዳሪዮ ሞሬሎ |
አብይ ቅርንጫፍ |
ተሸከርካሪ ላንድ ክሩዘር(ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ ፣ ማኑዋል የ 09/2017 ምርት |
ኮድ 3-A53691 አ.አ. |
1HZ-0886065
|
JTEE71J307039510
|
16,500,000 (አስራ ስድስት ሚሊየን አምስት መቶ ሺ ብር) |
የባንኩ መኪና ማቆያ በሚገኝበት አቃቂ ወሰሊቴ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት |
ሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት |
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- በጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ታዛቢዎች በተገኙበት የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል።
- ጨረታው እለት ተበዳሪዎቹ፤ አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቹ ባይገኘም ጨረታው የሚከናወን ይሆናል።
- የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል።
- በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸኋል።
- ኃ/የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም ም/ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት።
- የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ ይከፍላል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
- ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ አ/ማ ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 011 557 1934፣ አብይ ቅርንጫፍ 011 827 6004 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አዲስ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-05-04
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-05-04 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T09:50:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.