ዳሽን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ቀርከሃ መስሪያ የሚውሉ የማምረቻ መሳሪያዎች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/013/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
የማምረቻ መሳሪያዎቹ የሚገኙበት አድራሻ |
የማምረቻ መሳሪያዎቹ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
ከፍለ ከተማ |
የንግድ ምዝገባ ቁጥር GU/AA/1/0006706/2010 እና የንግድ ስራ ፈቃድ BL/ AA/14673/4791479/2016 |
|||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
አቶ ዳግም ደረጄ ሞገስ
|
መሀል ገበያ
|
ዳግም ደረጄ ሞገስ
|
አዲስ አበባ
|
07
|
ቦሌ
|
የተለያዩ ቀርከሃ መስሪያ የሚውሉ የማምረቻ መሳሪያዎች |
2,050,000
|
ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
||
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. ተጫራቹ የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻልሉ፣ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ተጫራቾች ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30-3፡00 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መፃህፍት አካባቢ በሚገኘው የዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ፅ/ቤት በመገኘት በዕለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን ከ3፡00-6፡00 ሰዓት የሚሸጠዉን ንብረቶች መጎብኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4519 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-05-21 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T11:11:26.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.