ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 5 (አምስት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለግልባቸው የነበሩ ያገለገሉ 5 (አምስት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
1. ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ዝርዝር
|
ተ.ቁ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሽከርካሪው አይነት |
ሞዴል |
የተሠራበት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
|
1 |
አ.አ. 3-A48355 |
Hyundai |
H1 |
2017 |
KMJWA37HAHU913739 |
D4BHH007683 |
|
2 |
አ.አ. 3-A53178 |
Toyota Vitz |
GF-SCP10-AHPNK |
2001 |
SCP10-0061548 |
1SZ-0159143 |
|
3 |
አ.አ. 3-61599 |
Toyota Vitz |
TA-SCP10 |
2001 |
SCP10-5071586 |
1SZ-0747347 |
|
4 |
አ.አ. 3-A05655 |
Pick Up |
BT-50 |
2012 |
MM7UNY0W4D0925280 |
WLAT1362256 |
|
5 |
አ.አ. 3-88406 |
Nissan |
TVHNLAYT30URALB-C3 |
2014 |
JN1TENT30Z0-151165 |
YD22-281570 |
1. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫሪቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ከሚያዝያ 11 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት /ከሰኞ እስከ ዓርብ/ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅት ዋና መስሪያ ተገኝተው የማይመለስ 400 ብር /አራት መቶ/ ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን:: ተጫራቾች ስለ አሻሻጡ ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ያገኛሉ።
2. ተጫራቾች የመረጡትን ንብረት ለመግዛት የሚያቀርቡትን ዋጋ በአሃዝ እንዲሁም ከቫት በፊት እና ከቫት በኃላ መግለጽ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ሎሊ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ከሚገኘው ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መስሪያ ቤት ማግኘት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚያስገቡበት ወቅት የንብረቶቹ የመነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ. ስም አሰርተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ሚያዝያ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሠዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይ እና ከቀኑ 8፡05 ይዘጋል በዚያው ዕለት ከሰዓት በኋላ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል:: በወቅቱም አሽፊዎቹ ይገለፃሉ።
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ለአሽናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሽናፊዎች የጨረታ ውጤት እንደፀደቀ ተመላሽ ይደረጋል።
7. አሽናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ማሽነፋቸው በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በሚኖሩት አስራ አምስት (15) የስራ ቀናት ውስጥ ያሽነፉበትን የጨረታ ዋጋ ከፍለው ንብረቱን መረከብ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ በሚገኘው ሎሊ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዋና መ/ቤት በአካል ቀርበው ተሽከርካሪዎችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0113-728242 / በ0113-729118 ይጠቀሙ
Tender details
- Deadline: 2026-05-04
- Bid closing time: 14:05
- Bid opening: 2026-05-04 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Trust Security and Human Resource Service P.L.C.
- Bid bond: 20%
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T12:05:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.