የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ብዛት 38፣ ሸሚዝ ብዛት 57፣ ስካርቭ ብዛት 34 እና ከረቫት ብዛት 6 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ብዛት 38፣ ሸሚዝ ብዛት 57፣ ስካረቭ ብዛት 34 እና ከረቫት ብዛት 6 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራጮች፤

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ, የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) እና ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸዉን (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል።

2. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መዉሰድ ይቻላሉ።

3. ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር የጨርቁን ናሙና ማስገባት አለባቸዉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ስነዶቻቸዉን ለያይተዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታዉ ሀሙስ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።

6. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ:- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1907 ነዉ።

ለበለጠ ማብራሪያ:- ስልክ ቁጥር፤- 09 06 57 00 00


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-04-30 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T12:28:58.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders