ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ (እ.ኢ.አ የ2018፣ የ2019 እና የ2020) የበጀት ዓመታት የሂሳብ መርማሪ (ኦዲተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በግዥ መለያ ቁጥር (ብ.ግ.ጨ.ቁ BTSC/NCB/ Serv/09/2018)

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥትና በግል ባለሃብቶች ሽርክና የተቋቋመ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የልማት ድርጅት ነዉ። ድርጅታችን ከ 2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ (እ.ኢ.አ የ2018፣ የ2019 እና የ2020) የበጀት ዓመታት የሂሳብ መርማሪ (ኦዲተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ለማሠራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት በግልፅ ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላትና ማቅረብ አለባቸው።

  1. ከሚመለከተው አካል በዘርፉ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና እና የታደሰ፤
  2. የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፍኬት፣
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት፤
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም የባንክ ያለገደብ ዋስትና (ጋራንቲ) ማቅረብ የሚችል።
  6. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል በሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ (ኬንተሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪ/ሜ ላይ) በድርጅቱ ቅጥር ግቢ የግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብየጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይቻላል።
  7. ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 96-67 29 51 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

ኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ሸገር ከተማ ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ)

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-05-19 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Buluko Textile Share Company
  • Buyer address: ሸገር ከተማ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3ኪ.ሜ) የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T12:35:41.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders