መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለ2ኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የሠሌዳ ቁጥር

 

የተሽከርካሪ

ዓይነት

 

መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት

1

አቶ ዮናታን ንጉሴ

 

አቶ ብርሃነ ውብአንተ

 

ሾላ

አአ-01-34103

ሊፋን

 

275,000

ዋና /ቤት CMC የተባበሩት አደባባይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1 ፎቅ

ግንቦት 12 ቀን 2018 . ጠዋት 300

 

2

አቶ ጋሻው መፍቱ

 

/ ኢየሩሰላም ተክሌ

 

ሾላ

አአ-01-29637

ሊፋን አባይ

275,000

ዋና /ቤት CMC የተባበሩት አደባባይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1 ፎቅ

ግንቦት 12 ቀን 2018 . ጠዋት 400

3

አቶ ሰብስቤ ጌጡ

አቶ ሰብስቤ ጌጡ

ሾላ

አአ-03-A89105

 

ሊፋን አባይ

አባይ 350,000

ዋና /ቤት CMC የተባበሩት አደባባይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1 ፎቅ

ግንቦት 12 ቀን 2018 . ጠዋት 500

 

4

አቶ ብሩክ ፍሳሃ

 

አቶ ብሩክ ፍሳሃ

 

ሾላ

 አአ-3-B40402

ሊፋን 520

400,000 ከራ

 

ዋና /ቤት CMC የተባበሩት አደባባይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1 ፎቅ

ግንቦት 12 ቀን 2018 . ጠዋት 530

ማሳሰቢያ፡-

1 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በመክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኢማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2 ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊት በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ያሸነፈበትን ተሸከርካሪ መረከብ ይኖርበታል። በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸመ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል።

3 የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ተሽከርካሪ ጋር በተያያዙ ማናቸውም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር እና ከስም ዝውውር ጋር ስየሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4 ተሽከርከሪውቹ አዲስ አበባ አየር ጤና እና ሾላ አከባቢ በቆሙበት ቦታ በመሄድ ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት ተጨራቾች ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ።

5. ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 91 392 3676, +251 97 690 0853,+251 92 229 3591 ወይም ዋና መ/ቤት ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ካራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ ሕግ መምሪያ በተግባር በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ

መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-20
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-20 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Meklit Micro Finance Institution S.C
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T13:12:10.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders