Vehicle and Machinery Sale
እናት ባንክ አ.ማ. ቮልስዋገን ID 6 አውቶሞቢል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
More tags
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
እናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታው ቀረበው ንብረት |
የንብረት ዝርዝር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
የስሪት ዘመን |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ሊኑ ማኑፋክቸሬንግ ሃ/ የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ሃኒባል ሙሉጌታ |
አበበች ጎበና መገናኛ |
ቮልስዋገን ID 6 አውቶሞቢል |
አአ-2-C33442 |
2022 |
EE/* |
LFVVB9E79N5161797 |
5,000,000.00 |
ሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. |
ከጧቱ 3፡00-4፡15 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት:: ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ዘጠነኛ (9ኛ) ፎቅ ይከናወናል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- በተሸከርካሪው ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የተ.እ.ታክስ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-58-65-68 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
እናት ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-05-04
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-05-04 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Enat Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Apr 19, 2026)
- Posted at: 2026-04-20T14:01:24.000Z