የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች ንፅህና እና የጤና መጠበቂያ ደንብ ልብስ ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫ ፅ/ቤት መፈፀም ይፈልጋል

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f8225f88-779e-4b16-9de7-e0a56c0549c3/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0581-2018-BID-Open Lot Reference: ECC/Moyale/NCB/0011.1/2018/BID

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: Moyale;- around commercial of Ethiopia Gembo bar branch

Town: Moyale

Country: Ethiopia

P.O. Box: //

Post Code: //

Telephone: +251 46 444 1702

Email: moyaleccb.mgt@gmail.com

Office: Moyale customs branch office 2nd floor 13rd room

Important Dates

  • Invitation Date: Apr 20, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Apr 30, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Apr 30, 2026, 10:30 AM
  • Clarification Deadline: Apr 25, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 40000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank Guarantee, Letter_ from_ Small_ and_ Micro_ Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): CPO, Bank Guarantee

Qualification Requirements

  • Delivery and Completion ScheduleBidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of RequirementsReference: ITB 35.4
  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance SheetBidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .Reference: ITB 35.4
  • valid business licenseBidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
  • NationalityBidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.Reference: ITB 35.2
  • conflict of interestBidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3Reference: ITB 35.2
  • VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
  • valid tax clearance certificateBidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶችበማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡Reference: //
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶችበማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡Reference: //
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶችማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡Reference: //
  • Bid security birr 40,000The Bid Security is in accordance with ITB Clause 22Reference: ITB Clause 22
  • Business organization Registration certificateBusiness Organization Registration Certificate 23.1(c)Reference: 23.1(c)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ግዥው የሰራተኞች ንፅህና እና የጤና መጠበቂያ ደንብ ልብስ ሲሆን በተጠየቀው የዕቃው መግለጫ (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፤ እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ዋጋ የሚሞሉበትን የሰራተኞች ንፅህና እና የጤና መጠበቂያ ደንብ ልብስ ጨረታ ሰነድ ዉስጥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ናሙና በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል፡፡ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ/CPO/ ጨረታ ከመክፈቱ በፊት ቀኑ ያላለፈበት CPO ማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት(ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት) ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-30 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 40000 ETB
  • Bid document price: 200 ETB
  • Published: Apr 21, 2026
  • Posted at: 2026-04-21T06:40:05.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders