External audit and assurance

ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማህበር የ2025 በጀት አመት የሂሳብ ሰነዶችን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማህበር በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሠረት የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበር ሲሆን የ2025 በጀት አመት የሂሳብ ሰነዶችን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉየተሰማራችሁ እና ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላችሁ የኦዲት ድርጅቶች የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነዶቻችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን።

መስፈርቶች፡ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የሙያ ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው፣

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin no.) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣ ተመሳሳይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል።

ተጫራቾች ሰነዶቻቸዉን በኢሜል አድራሻችን [email protected] መላክ ወይም አዲስ አበባ ጀሞ 1 መስታዎት ፋብሪካ ፊት ለፊት አስዮ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በመምጣት እስከ 17/8/2018 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ ይችላሉ።

ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-04-25
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-04-25 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tilahunen Charity Association
  • Published on: Addis Zemen (Apr 20, 2026)
  • Posted at: 2026-04-21T08:00:05.000Z
← Back to all tenders