በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ

  • ምግብ ነክ
  • አልባሳት ፤ 
  • ጫማ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ እና ኮስሞቲክስ ፣
  • የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች

ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 19/08/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር የከፈለ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግበር ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ /ክሊራንስ/ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 17/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና በጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ተቁ

አሶሳ ጉ/መቆ ጣቢያ

የጨረታው አይነት

የንብረት ማመልከቻ ቀን ማስታወቂያከወጣበት ቀን 12//08/2018 እስከ 19/08/2018 ዓ.ም

የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አሶሳ ጉ/መቆ ጣቢያ

የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ

ሚያዝያ 19/08/2018 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ ላይ ይከፈታል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 251 57 448-3164 ፣ 251 57 448-3312 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ

ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-04-27 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Apr 20, 2026
  • Posted at: 2026-04-21T08:48:31.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders