Disposal, scrap and surplus sales
በሆለታ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሽያጭ ጨረታ
በሆለታ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
- የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፤
- ኤሌክትሮኒክስ፤ የመኪና እና
- የትራክተር ጎማዎች፤
- አገልግሎት የሰጡ የመኪና ባቲሪዎች የተቆራረጡ ብረቶች፣
- ለተለያዩ ለፈርኒቸር የሚውሉ
- የተቀቀሉ ጣውላዎች፣ እና
- የተበላሹ የተለያዩ የእርሻ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
- ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ እስክሪፕት( የውዳቂ ዕቃዎች) ከሚል ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 20,000 (ሃያ ሺ ብር)፣ በሲፒኦ (በቼክ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቹ ጫረታውን ካሸነፈ ብሩን ሙሉ በሙሉ ከፍሎ ዕቃዎቹን በሁለት ቀን ውስጥ ጭኖ መጨረስ አለበት።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16 ቀን በ9፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ 9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር ከሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ መግዛት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፡-
መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 237 0372 ፣ 09 13 75 38 22 ፣ 09 11 00 41 09 ፣ 09 62 46 54 95 መጠየቅ ትችላላችሁ።
በሆለታ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-05-07
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16 ቀን በ9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-07 15:30
- Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16 ቀን በ9፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: ሆለታ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Apr 20, 2026)
- Posted at: 2026-04-21T08:56:32.000Z