በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት የጁራ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ድርጅት በመሎ ኮንዶሚኒየም የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት የጁራ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ ድርጅት በመሎ ኮንዶሚኒየም የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በደ/ታቦር ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 07 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡
1. የጨረታ አሸናፊው የአሸነፈበትን ጠቅላላ ክፍያ በአሸነፈ በ30 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ ቤቱን መረከብ አለበት፡፡ በዚህ 30 ቀናት ቤቱን ካልተከበረ ያስያዘውን 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ የሚወረስ ይሆናል፡፡
2. የጨረታ ሰነዱ ሲገዙ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ክፍያ መፈፀም አለባቸው፡፡
3. ተጫራቹ የሞላውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ሰነዱ የገዛበትን ኦርጅናል ደረሰኝ አብሮ ማስገባት አለበት
4. ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል ቢገኝም ባይገኝም 4፡00 ታሽጎ 4፡10 ይከፈታል፡፡
5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. የሞላውን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ ማስያዝ አለባቸው፡፡
7. ጨረታ የወጣበት የቤቶቹ ስፋት በካሬ የቤቱን ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ ይገኛል፡፡
የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡00
- Bid opening: 2026-05-05 10:10
- Bid opening (note): ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡10
- Region: Amhara
- Publishing entity: የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Apr 20, 2026
- Posted at: 2026-04-21T10:19:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.