Property and building sale

እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት በክፍት ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ 1

የማህበሩ ስም፡ እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር

የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ሀምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም.

የጨረታ መዝጊያ ቀን፡ ነሃሴ 6 ቀን በ4:00 ተዘግቶ በ5:00 2018 ዓ.ም. ይከፈታል

ማህበሩ 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ቤት በግልጽ ጨረታ ይሸጣል። የመነሻ ዋጋ 60,000 ብር በአንድ ካሬ ሜትር ነው።

የጨረታ ሁኔታዎች

  • ተጫራቾች 2% CPO ማስያዝ አለባቸው።
  • አሸናፊው 10% CPO ማስያዝ አለበት።
  • ቀሪውን ሙሉ ክፍያ አሸናፊነታቸው በታወቀ በ15 ቀናት ውስጥ ማጠናቀቅ አለበት።
  • በተወሰነው ጊዜ ካልከፈለ አጫራቹ ውሉን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ይሆናል።

አድራሻ:- ቦሌ በሻሌ ከሰንሻይን አፓርትመንት ጀርባ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አጠገብ

ስልክ :- 09 93 63 27 19/ 09 11 05 58 39


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-12 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Edel Kirkos Housing Cooperative Society
  • Buyer TIN: 0063594699
  • Bid bond: 2%
  • Published on: 2merkato.com (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T10:40:51.000Z
← Back to all tenders