Property and building sale
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-
- ኮንደሚኒየሞቹ አዲስ አበባ በሚገኙ አራት ከፍለ ከተማዎች የሚገኙ ሲሆኑ ያሉበት ሁኔታ እና የእያንዳንዱን የንግድ ሱቅ ስፋት ከጨረታ ሰነዱ ማግኝት ይቻላል፡፡
- ለጋራ መኖሪያ ኮንደሚኒየም ንግድ ሱቅ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታ ቀን ድረስ የንግድ ሱቆች በሚገኙበት ሳይት በመገኝት ማየት ይቻላል፡፡
- ለኮንደሚኒየም ሱቆች ሽያጭ የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ለእያንዳንዳቸው ከተ.እ.ታ በፊት የሚገዛበትን ዋጋ 10% ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፊት በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲፒኦ ገቢ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ለኮንደሚኒየም ሱቆች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
- የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎኘ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
- ጨረታው ለኮንደሚኒየም ሱቆች ሽያጭ ነሀሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋት 4፡15 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-08-17
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-08-17 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
- Buyer TIN: 0000028921
- Bid bond: 10% ለእያንዳንዳቸው
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: 2merkato.com (Jul 28, 2026)
- Posted at: 2026-07-28T07:14:07.000Z
- Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/