በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI HSS4 በተገኘ ድጋፍ በክልላችን ጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ህጻናትና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ ከክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን መዛግብቶችን እና ለክትባት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን ለማሳተም ከጤና ሚኒስቴር ከGAW-HSS4 Production and dissemination of demand promotion materials በሚል ለክልል ጤና ቢሮ ከመጣው በጀት ታሳቢ በማድረግ ከታች በተቀመጠው ዝርዝር እና በምናቀርበው Hard and soft copy ማሳያ(Sample) መሰረት ደረጃውን በጠበቀ የወረቀት አይነት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም መግዛት ይፈልጋል፣

በዚሁ መሠረት፣

S/no

EPI & other related data capturing Items for printing

Unit

 

Number of page

 

Paper size

 

Quantities to be printing

Remark

 

1

EPI Tally Sheet

Pad

100

A3 Size 80gm

4,100

 

Single face 100 ወረቀት with cover page Water proof

2

Immunization Job Aid

Pad

16

A4 Size 80gm

2,000

 

እንደ ካላንደር በሪንግ የሚጠረዝናጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ Water proof

3

ICMNCI Registration book 2mo-5year(Amharic Version)

Pad

400page

A3 Size 80gm

1200

ቴላ እና ግሬቦርድ ከቨር

ሁለት መቶ ወረቀት

4

IMNCI Registration book 2mo-5year

Pad

400page

A3 Size 80gm

1500

ቴላ እና ግሬቦርድ ከቨር ሁለት መቶ ወረቀት

5

ICMNCI Chart Booklet (Amharic version)

Pad

70page

 

A4 Size 80gm

1100

25page color print 37 ወረቀት Water proof  በሪንግ የሚጠረዝ

6

IMNCI Chart booklet (English Version)

Pad

94page

 

A4 Size 80gm

300

Water proof 27page color print 48 ወረቀት በሪንግ የሚጠረዝ

7

Steps of Monitoring development milestone at Child Consultations.

each

 

01page

 

A1 Size 80gm

1000

Water proof color print

8

ልጀዎ እንዴት እያደገች/እያደገ ነው Early Child hood developmental poster.

each

 

01page

 

A1 Size 80gm

1000

Water proof color print

በመሆኑም ተጫራቾች

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅርበ የሚችሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች በሙሉ የመንግስት ግዢ በ e-GP በኦንላይን/Online/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ መሆን አለበት።

5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመከፈል በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9፡00 ይከፈታል።

7. ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል።

9. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል በሚፈጸም ሲሆን ያሸነፈውን ህትመት ክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅቦታል።

10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ 09 17 06 99 25/ 09 11 83 24 63 የማ ኢትዮጵያ ከመ/ጤና ቢሮ ወራቤ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-01
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-01 15:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Central Ethiopia Regional State Health Bureau
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 21, 2026
  • Posted at: 2026-04-21T11:29:00.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders