ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል/ማ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

★ Featured

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

አስተያየት

1

ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች

ቁጥር

95

 

2

የሎደር ጎማ

ቁጥር

6

 

3

ከመነዳሪ

ቁጥር

62

 

4

ፊላፕ

ቁጥር

34

 

5

ቸርኬ

ቁጥር

4

 

6

ፓይፕ

ቁጥር

26

 

7

ክላምፕ

ቁጥር

51

 

8

ኤልቦ

ቁጥር

4

 

9

ፈሌክሰብል ሆዝ

ቁጥር

1

 

10

በርሜል

ቁጥር

30

 

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

ተጫራቾች፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 ብር ማስያዝ አለባቸው
  • ተጫራቾች የተዘረዘሩትን እቃዎች የአንዱን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 - 6፡00 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የእቃዎቹን ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የእቃውን አይነት እና ይዞታ ቃሊቲ ውሃ ልማት በሚገኘው ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራሽ ኃ/የተ/የግል/ማ የአርማታ ማምረቻ ፋብሪካ /ባቺንግ ፕላንት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡
  • አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡
  • መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-

  • አዲስ አበባ ጦር ሃይሎች አዋሽ ወይን ጠጅ ጊቢ ገባ ብሎ በሚገኘው ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ አ/ማ በዋናው መስርያ ቤት፣ ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽ አ/ማ ብሎክ አንድ ሁለተኛ ወለል የድርጅታችን መስርያ ቤት በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት እንዲሁም በስልክ ቁጥር፡ 0903554411/0914939097 በመደውል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

Tender details

  • Deadline: 2026-05-02
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-05 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Premix Construction P.L.C.
  • Buyer TIN: 0045431668
  • Buyer address: ጦር ሀይሎች
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published: Apr 22, 2026
  • Posted at: 2026-04-22T09:28:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders