የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶስተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለዳይጅስቲቭ ብስኩት ግዥ ለሶስተኛ ግዜ

የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፤ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ሰርተፍኬት ፣ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ክሊራንስ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. አንዱ ተጫራች በሌላዉ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት ከጨረታዉ የሚያሳግድ ይሆናል።
  3. ተጫራቾች ከጨረታው በኃላ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ ለሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ሁለት በመቶ (2%) በCPO ወይም ባንክ ጋራንቲ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆነን ወይም አለመሆኑን መግለዕ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር (10) የስራ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በብር (800) ብር (ስምንት መቶ ብር) በመግዛት የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ሰኞ ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ተጫራች ጨረታውን አሸንፎ ባቀረበው ሰነድ መሰረት እቃዎቹን ሳያቀርብ ቢቀር ያስያዘው በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወይም ተመላሽ አይሆንም።
  7. ጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች ማለትም ቴክኒካል ዋናውና ኮፒ እና ፋይናንሻል ዋናውና ኮፒ ዶክመንት በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ስዓት በፊት ለዚህ በተዘጋጃው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት አለበት።
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዳይጅስቲቭ ብስኩት የአገልግሎት ጊዜው ከስድስት ወር በላይ መሆን ያለበት ሲሆን ለዚህም ለሚያቀርቧቸው ቁሳቁሶች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ሳይቀይሩ በትእዛዙ መጠን እስከ 25 በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
  10. ጨረታው ሰኞ ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 8፡30 በጉርድ ሾላ በሚገኘው ሳህሊተ ምህረት ቤተክርስያን ፊት ፊት ለፊት ድራር ሞል አጠገብ በሚገኘዉ የማህበሩ መሰብሰቢያ አደራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  11. አሸናፊው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀለት ወይም የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ የምግብ ቁሳቁሶችን ከ7ቀን ባልበለጠ ጊዜ ወይም በውሉ መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል።
  12. ተጫራቾች ያሸነፉትን ምግብ ነክ የሆኑ ቁሳቁሶችን በድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረክብ ይኖርባቸዋል::
  13. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ተጫራቾች ስለጨረታዉ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር

አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር፡ 011-515-06-08

ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 41076


Tender details

  • Deadline: 2026-05-04
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-04 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Red Cross Society
  • Buyer address: ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀይቅ ዳር ክ/ከተማ ጉዱ ማይሌ ቀበሌ ከዋና ማ/ቤት ጀርባ በኩል ነው።
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 800.00 ብር
  • Published: Apr 22, 2026
  • Posted at: 2026-04-22T11:51:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders