ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ኮስሞትክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ኮስሞትክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 22/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. በቀርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/08/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

.

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት ማመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ከቀን 15/08/2018 እስከ 21/08/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ///ቤት

ግልጽ ጨረታ

ሚያዝያ 22/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይከፈታል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287- 047-211-2997 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-04-30 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published: Apr 23, 2026
  • Posted at: 2026-04-23T08:39:55.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders