የሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሲኖትራክ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Description

 ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክልል መንግሥት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ አስተዳደር መንገድ ላይ ለረዥም ጊዜ ባለቤት አልባ ሆኖ የቆመ ታርጋ ቁጥሩ ኢት 75865 ኮድ 3 ሻንሲ ቁጥር LZZSELNC4F NO 78806 ሞተር ቁጥር WD 61569-150507032227 የሆነ ሲኖትራክ መኪና ባለቤት እንዲቀርብ ግልፅ ማስታወቂያ ቢወጣም መቅረብ ባለመቻሉ በግልፅ ሀራጅ ጨረታ እንዲሸጥ የማሻ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት በመዝገብ ቁጥር 16563 በቀን 28/7/2018 ዓ.ም በመነሻ ዋጋ ብር 3,225,000 ሦስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃያ አምስት ሺህ /ብር እንዲሸጥ የተወሰነ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈተው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4:30 የሚከፈት ሆኖ 22ኛው ቀን የመንግስት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግስት ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቹ ከማሻ ከተማ ገ/ባ/ሥ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ ሽያጭ 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከማሻ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ መጫረት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ

ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-14 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Masha City FEDB
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 23, 2026
  • Posted at: 2026-04-23T09:47:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders