አዲስ ተስፋ ማዕከል ለህፃናትና አካል ጉዳተኞች እ.ኤ.አ. በ2025 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና ሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን እ.ኤ.አ. ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት መር የሆነ የድጋፍና እንክብካቤ ወላጅ የሌላቸውና አካል ጉዳተኛ ለሆኑ ሕፃናት እያደረገ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን፣ እንዲሁም በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ እንደገና የተመዘገበ ነው።

በዚሁ መሰረት፡- ድርጅታችን እ.ኤ.አ. በ2025 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና ሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ድርጅቱ እንዲመረምርለት ያቀረበው የቦክስ ፋይል ብዛት በቁጥር 20/ሃያ/ ሲሆን፣

ለመወዳደር የሚፈልግ ኦዲተር/ የኦዲት ፈርም የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት አለበት።

1. የኦዲተርነት የሙያ ማረጋገጫያለው/ያላት

2. የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት

3. የዘመኑን ግብር ስለ መክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት

5. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችል/የምትችል/ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችንና የምትሰሩበትን ዋጋ የያዘ ሰነድ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ፡ +251979 335334/ 0926506017

አዲስ ተስፋ ማዕከል ለህፃናትና አካል ጉዳተኞች


Tender details

  • Deadline: 2026-04-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ3 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-04-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: New Hope Children and Persons with disability Charity
  • Buyer address: ከመገናኛ ወደ ካራ በሚወስደዉ መንገድ አዲሱ አስፋልት ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ ህብረት ባንክ አጠገብ ኤፍ ዋይ ሕንፃ 3ና ፎቅ
  • Published: Apr 24, 2026
  • Posted at: 2026-04-24T07:06:13.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders