የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
ለሶስተኛ ዙር የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
ስለሆነም የታደሰ የኦዲት ፈቃድ ያለው፣ የዓመቱን ግብር የከፈለ፤ በኦዲት ሥራ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ተገቢ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችል ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሆሳዕና በሚገኘው ዋና ጽቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።
ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን የማይሆን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። የልማት ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +251 46 555 1233/ +251 46 555 2420 /+251 46 555 4090 /+251 46 855 9088
የሀድያ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት
ሆሳዕና
Tender details
- Deadline: 2026-05-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-13 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Hadiya Development Association
- Published: Apr 25, 2026
- Posted at: 2026-04-25T08:52:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.