በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መስሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡

1. የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ (VAT) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው (TIN ) የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ የንግድ ፈቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር/ እየከፈሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ተከታታይ 21(ሃያ አንድ ) ቀናት መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በኦርጅናል ጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

4. በተጫራቾች መምሪያ መሠረት ይህ ጨረታ ማስታወቂያውን በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡00 ታሽጎ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፡፡ በ22ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይሆናል።

5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት የኦርጅናል ኮፒ ፋይናንሻልና ቴክንካል ለየብቻ የታሸገ ኢንቪሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስና ማህተም በመምታት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባችኋል።

6. አሽናፊ ድርጅት አስፈላጊውን ውል ለመፈፀም ዕቃውን ሙሉ በሙሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ድረስ በማቅረቢያ ገቢ ሲያደርግና ሲጨርስ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።

7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0916 156 337 / 0916 980 976

የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-16 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Eastern Sidama Zone Economic Development Department
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 25, 2026
  • Posted at: 2026-04-25T09:25:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders