የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ፡-

  • በመሰኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  • የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው።
  • የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ።
  • ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀናት ውስጥ እስከ ቢሮ በመምጣት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት አለበት።
  • የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) ሁለት ሁለት ኮፒዎች እንዲሁም የቴክኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል)ሁለት ሁለት ኮፒዎች ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ብ/ክ/መ/የመሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ክፍል ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ 6፡30 ሰዓት ላይ ታሽገው 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም።
  • 11ኛው ቀን በበዓል ወይም ከሥራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
  • ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አከባቢ ሱሙዳ ፊት ለፊት ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 13 33 05 / 09 16 35 78 76 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን ።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-06
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን በ6፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-06 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Apr 26, 2026
  • Posted at: 2026-04-27T10:00:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders