ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ኤጋ ቆርቆሮዎችን፣ ፈርኒቸሮች፣ በሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ ጨርቆች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
CN/DE/01/18
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ኤጋ ቆርቆሮዎችን፣ ፈርኒቸሮች፣ በሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ ጨርቆች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 300.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል። ተጫራቾች የዕቃዎቹን ሁኔታ ቀጠሮ በማስያዝ ገርጂ በሚገኘው የድርጅቱ የዕቃ ግምጃ ቤት፣ ቃሊቲ በሚገኘው ጃቲ የዕቃ ግምጃ እንዲሁም አማልጋ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ ግምጃ ቤት በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ከጨረታ ዋጋቸው ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 በ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋርንቲ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው
የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል
ስልክ ቁጥር 011-555 1911
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-08
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-08 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
- Buyer TIN: 0000958158
- Buyer address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Apr 26, 2026
- Posted at: 2026-04-27T10:29:52.000Z
- Buyer website: https://commercialnominees.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.