Vehicle and Machinery Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ሐራጅ የቀረበው የተሽከርካሪ ዝርዝር ለጫ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ሐራጅ የቀረበው ንብረት

ታርጋ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

ቀን

ሰዓት

1.

ባምለክ ሰለሞን

ሰለሞን ሁንዴሳ

ደብረ ብርሃን

መኪና

አአ-02C61394

LB37824S OFX035917

JL4G15DF4XL01536

2015

534,780 (አምሰት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ)

ግንቦት 10/2018

4:00-6:00

1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

4- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09 11 35 23 33 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-05-18 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Apr 26, 2026)
  • Posted at: 2026-04-27T15:07:21.000Z
← Back to all tenders