External audit and assurance
አሊቢራ ፋውንዴሽን የ2016 እና የ2017 ዓ.ም /ኦዲት/ ለማስደረግ ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
አሊቢራ ፋውንዴሽን የ2016 እና የ2017 ዓ.ም /ኦዲት/ ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡
መስፈርቶች :-
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- በሙያ ብቃት ህጋዊነት የታወቀ በመንግስት የተመዘገበ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ
- የኦዲትንግ የስራ ልምድ ያላቸው
- የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ስራውን ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መረጃዎቻችሁን በስራ ሰዓት ማስገባትና መጫረት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለብ ሙዚቃ ሰፈር ብራይተን ህንጻ/3 ፎቅ
ስልክ ቅጥር 0911 737 981 / 0911 528 041
አሊቢራ ፋውንዴሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-02
- Publishing entity: አሊቢራ ፋውንዴሽን
- Published: Apr 28, 2026