External audit and assurance

እሔው ላዱ በጎ አድራጎት ማህበር መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅዳሜ እለት በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ አድራሻ ስላልተጠቀሰ በዚህ ማስታወቂያ አድራሻውን መግለጽ ይፈልጋል

Description

ማስታወቂያ

እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር የሂሳብ ስራ በዉጭ ኦዲተር ለማሰራት የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣለት በጠየቅነው መሠረት መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅዳሜ እለት በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ አድራሻ ስላልተጠቀሰ አድራሻው ኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር አዲስ ቤተል ክፍለ ከተማው አከባቢ በሚገኘው አቢሲንያ ባንክ ላይ አንደኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 0928 280 085 / 0911 308 709 ተጠቅሶ እንዲስተካከልልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/69c7986a0a538a7b3f000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Publishing entity: እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር
  • Published: Apr 28, 2026
← Back to all tenders