አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፦
1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 20/08/2018 እስከ 26/08/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ |
ለ2ኛ ጊዜ ግልጽ
|
ሚያዝያ 26 ቀን 2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 251574483164/251574483312 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።
በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-04
- Publishing entity: Assosa Customs Branch office
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Apr 28, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.