Disposal, scrap and surplus sales
ጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች፣ ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ /spare part/ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች፣ ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ/spare part ዕቃዋች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 26/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 25/08/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/ቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛቶ እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ የተ/የተ/ን አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ከቀን 21/08/2018 እስከ 25/08/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ሐራጅ ጨረታ |
ሚያዚያ 26/2018 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል። |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 211-6287/ 047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-04
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-04 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Apr 29, 2026)
- Posted at: 2026-04-29T09:11:45.000Z