ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማህበረሰብ ፋርማሲ መድኃኒት እና ህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት- 01 የማህበረሰብ ፋርማሲ መድኃኒት እና ህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ

1. ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው::

2. በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ።

3. የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት (TIN NUMBER)።

4. በጨረታ የሚሳተፋበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ።

5. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፈይነት የተመዘገቡ ግብር ከፈዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፌዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው::

6. የ2018ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው፡

ከተራ ቁጥር ከ1-7 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘገጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 ግ/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር ብቻ) እየንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር) በማሰያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ። ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ታሸጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል።

ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር / 0937 733 995 PO Box 22 Fax 2293

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Publishing entity: Wachemo University
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published: Apr 29, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders