ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/001/2018

መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

/

የዕቃው አይነት

Specification

 ብዛት

1

ኤሌክትሮኒክስ

 

 

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎትጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የአገልግሎት የሥራ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ከሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውን የሚያሳይ ሰርተፍኬት፤ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል መግቢያ ደብደቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ዋጋችውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያዩ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያውንም በተለየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርበታል።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ከባለሥልጣኑ መ/ቤት ግዥ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥ-5 ቀርበው መግዛት ይችላሉ። የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከተው መስፈርቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራብ ክፍት ነው ።
  4. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ ከ11ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ይሆናል ጨረታው በዚያ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው ባሉበት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  5. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 0.5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ከተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
  6. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታችውን ማቅረብ አለባቸው።ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  7. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር፡- 046 212 8446

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-05-11
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ ከ11ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-11 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ ከ11ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Roads Authority
  • Bid bond: 0.5%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 30, 2026
  • Posted at: 2026-04-30T07:53:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders