ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን (Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 5(አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን( Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተሽከርካሪው ዓይነት

የሠሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የተሽከርካሪው ሞዴል

የተሰራበት የጨረታ

የጨረታ  መነሻ ዋጋ

ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ

1

Toyota Hilux Pickup

3-32768

AHTFK22G003003797

5L-5629732

LAN25L-PRHDEN

2006

3,200,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

2

Nissan pick up

3-94867

ADNCUD22Z0028998

QD32.315764

CVRULCFD22NAN-G-BB

2012

2,500,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

3

Hyundai Grand i 10

3-A11180

MALA741CBFM044109

G4LA-EM385950

I10

2014

2,300,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

4

Toyota Yaris

3-64931

JTDBW90340-1203599

2NZ-5789053

NCP92L-BEMRKV

2010

2,100,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

5

Automobile Nissan sunny

3-95210

JN1BEAN16Z0001322

QG13-392297

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

6

Automobile Nissan sunny

3-95238

JN1BEAN16Z0001319

QG13-392307

 

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

7

Automobile Nissan sunny

3-95239

JN1BEAN16Z0001314

QG13-392304

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

8

Automobile Nissan sunny

3-95241

JN1BEN16Z0001326

OG13-392301

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,200,000.00

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

9

Automobile Nissan sunny

3-78284

JN1BEAN16Z0001190

QG13-392167

 

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

10

Automobile Nissan sunny

3-79720

JN1BEAN16Z0001320

 

QG13-392306

 

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,250,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

11

Automobile Nissan sunny

3-79989

JN1BEAN16Z0001169

QG13-392109

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,450,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

12

Automobile Nissan sunny

3-89252

JN1BEAN16Z0001182

QG13-392161

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,350,000.00

 

መቀሌ

13

Automobile Nissan sunny

3-82446

JN1BEAN16Z0001181

QG13-392160

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,500,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

14

Automobile Nissan sunny

3-82445

JN1BEAN16Z0001183

QG13-392158

BDEALHAN16EHAD-B

2011

1,400,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

15

Automobile Nissan sunny

3-75915

JBEAN16Z0000488

 

QG13-391475

 

SUNNY SALOON

2010

1,200,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

16

Suzuki Motor

3-2366

DE01X-042131

3TS-123100

DT175

2014

110,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

17

Suzuki Motor

3-2378

DG01X-042688

3TS-123652

DT175

2014

110,000.00

 

አዲስ አበባ ዋናው /ቤት

 በመሆኑም፡-

  1. ተሽከርካሪዎችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር ሰኞ፣ረቡዕ እና ዓርብ በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 3፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 10:00 ሰዓት ሜክሲኮ/ሰንጋተራ በሚገኘው የባንኩ ሕብር ታወር ሕንጻ ግቢ ውስጥ ወይም ተሽከርካሪዎቹ በሚገኙበት ቦታ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል መግዛት ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibirt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ )ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል።
  5. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
  6.  በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ከፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች ተሽከርካረዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8.  ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግሥታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
  9. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብር ገዥው የጨረታው አሸናፊው/ ይከፍላል።
  10.  ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
  11.  ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 02, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders